የሳምንቱ እንግዳችን ዶክተር በየነ ተክሉ ይባላሉ፡፡ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የወንዶ ገነት ደንና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ መምህርና ተመራማሪ ናቸው፡፡...
ቃላ መጠይቅ
በምርጫ 97 ጊዜ በእጅጉ ከሚታውሱት ውስጥ ቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ የነበረው ሚና ሲሆን፣ በጊዜው የታሪክ አሻራ አኑሮ ያለፈ ስብስብ ነበር፡፡ ቅንጅትን ከመሠረቱት አራት የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል የኢዴአፓ መድኅን ከፍተኛ...